Online Job Training and job opportunity in Ethiopia 2023
On ግንቦት 5, training will be given in Addis Ababa and all provinces
As it is known, Hikel organized the training in 2 rounds in Addis Ababa and achieved excellent results. Our customers enjoyed the training and we are very happy with your comments and questions.
Along with this, we understand that our customers in the province are having difficulty doing work because they did not receive our training in person. Therefore, in order to make these customers of ours benefit equally with those who have just started working, we would like to inform you that any customer in Addis Ababa and the province should attend the training on Saturday, ቅዳሜ ግንቦት 5፤2015 ዓ.ም ከቀኑ 8-11 .
and take the training and start your work.
Telegram Channel
TIKTOK
Since it is not possible to give the training in person everywhere on the same day, we have organized the previous 2 rounds of in-person training and made it convenient for you, so that it is only for those who have paid for the training, and we will put the full training video with questions and comments on our website. It is with great joy that we announce that by watching his video, you can get the training in round 2 in one day and start your career at the international level.
How to work with no starting capital through training; Make other money just by saving money. Facilitating international operations from here; Conduct business operations without any business license; Make international transactions using the Haikel Visa Card; As a whole, we have analyzed how we can solve the current cost of living together with the current Ethiopian economy.
Therefore, we urge you to take advantage of this golden opportunity by registering today.
To register for training, go to https://hikell.com/AjRdi2639Y1fwYo/traning and register
ግንቦት 5 በአዲስ አበባ እና በሁሉም ክፍለ ሃገሮች ላይ ስልጠና ይሰጣል
ለስልጠናው አሁኑኑ https://hikell.com/AjRdi2639Y1fwYo/traning ላይ ገብተው ይመዝገቡ
ለስልጠና ለመክፈል ስትገቡ VPN ለአንድ አድታ ያጥፉ ወይም እዚያው ላይ የተቀመጡትን የባንክ አማራጮች ይጠቀሙ
ሰላም እንደሚታወቀው ሃይከል በ2 ዙር ስልጠናውን በአዲስ አበባ አዘጋጅቶ በመስጠት አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል ፡፡ ደንበኞቻችንም በስልጠናው ተደስታችሁ በሰጣችሁን አስተያየት እና ጥያቄዎች እጅጉን ተደስተን ስራችንን የተቃና እንዲሆን ስላደረጋችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው ፡፡
ከዚሁ ጋር ተያይዞ ክፍለ ሃገር ያሉ ደንበኞቻችን ስልጠናችንን በአካል ስላላገኙ ስራ ለመስራት እንደተቸገሩ ተረድተናል ፡፡ በመሆኑም እነዚህ ደንበኞቻችን አሁን ስራ ከጀመሩት ጋር እኩል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሃገር ያለ ምንኛውም ደንበኛ ቅዳሜ ግንቦት 5፤2015 ዓ.ም ከቀኑ 8-11 በሚሰጠው ስልጠና በመገኘት ስልጠናውን ወስዳችሁ ስራችሁን እንድትጀምሩ ስንል እናሳውቃለን ፡፡
ስልጠናውን ሁሉም ቦታ በአንድ ቀን በአካል መስጠት ስለማይቻል የባለፉትን በአካል የተሰጡትን 2 ዙር ስልጠናዎች አቀናጅተን ለእናንተ እንዲመች በማድረግ ለስልጠናው ለከፈሉ ሰዎች ብቻ እንዲሆን አድርገን ሙሉ የስልጠና ቪዲዮውን ከነ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ዌብሳይታችን ላይ እናስቀምጣለን ፡፡ እሱን ቪዲዮ በመመልከት በ2 ዙር የነበረውን ስልጠና በአንድ ቀን በአመርቂ ሁኔታ በማግኘት አለም አቀፍ ደረጃ ስራዎትን መጀመር እንደሚችሉ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ፡፡
በስልጠናው ያለ ምንም መነሻ ካፒታል እንዴት መስራት እንደሚችሉ፤ ገንዘብ በማስቀመጥ ብቻ ሌላ ገንዘብ መስራት፤ እዚሁ ሆነው አለም አቀፍ ስራዎችን ማሳለጥ ፤ ያለ ምንም ንግድ ፈቃድ የንግድ ስራዎችን መስራት፤ የሃይከልን ቪዛ ካርድ ተጠቅመው አለም አቀፍ ግብይቶችን ማድረግ፤ እንደ አጠቃላይ ደግሞ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት እንዴት በጋራ መፍታት እንደምንችል አሁናዊ ከሆነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ጋር አያይዘን ጠለቅ ባለ ትንተና አስቀምጠናል ፡፡
ስለዚህ ዛሬውኑ ምዝገባውን በማድረግ የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ስልን እናሳስባለን ፡፡
ለሃይከል ስልጠና ለመመዝገብ እና ከሃይከል ጋር ለመስራት https://hikell.com/AjRdi2639Y1fwYo/traning ገብተው ይመዝገቡ
ማሳሰቢያ ፡
ከዚህ በፊት በአንድም በሌላም መንገድ ስልጠናው ያለፋችሁ ደንበኞቻችን ይህን ስልጠና እንዲወስዱ ስንል እናሳውቃለን ፡፡
አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል
What is Hikell? what about work
It is an American based technology company. Its business is mainly based on SAAS E-Commerce and it provides its services to more than 253 countries. Accordingly, anyone can buy and sell internationally by setting up their own website or opening a Hikel account. It has also set up an agent system for its customers who are new to technology.
Accordingly, Ethiopians will be able to trade in the international market through power for the first time.
As you know, to buy and sell goods on Amazon (Amazon) or Alibaba (Alibaba), it is necessary to pay in dollars and open an account.
But now you can buy an account in Hikel and accept international payments with Mastercard, Visa, AMEX, Discover, UnionPay, Alipay, Applepay, PayPal, Stripe, etc.
Not only this, you can use your own Haikel selling account from Alibaba in Ethiopia. Amazon; You can earn dagos without dollars by buying and selling items on ebay and others for no dollar. This business is called Dropshipping. To help you facilitate this work, we have prepared international VISA CARD & PayPal.
In addition to that, Haikel can buy and sell goods, houses, etc., both inside and outside the country, without collateral. With zero starting capital, he has made it easy for his clients to do business and also to do freelance work.
Therefore, you are unemployed. Those who are working and want to do more; Importers and Exporters; Those of you who have lost your way of receiving money by doing foreign work and others can join us to do the kind of work you want
Start your training by signing up at https://hikell.com/AjRdi2639Y1fwYo/traning
ሃይከል ምንድን ነው? ስራውስ?
ሃይከል መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ነው ፡፡ ስራውም በዋናነት በSAAS E-Commerce ላይ የተመሰረተ ሲሆን ከ253 ሃገራት በላይ አገልግሎቱን ይሰጣል ፡፡ በዚህም መሰረት ማንኛውም ሰው የራሱን ዌብሳይት በመግዛት ወይም የሃይከል አካውንት በመክፈት አለም አቀፍ ግዥና ሽያጭ መስራት ይችላል፡፡ ቴክኖሎጂ አዲስ ለሆኑ ደንበኞቹም የኤጀንት አሰራር አስቀምጧል ፡፡
በዚህም መሰረት ኢትዮጵያውያን ለመጀመሪያ ጊዜ በሃይል በኩል በአለም አቀፉ ገበያ መገበያየት ይችላሉ ፡፡
እንደሚታወቀው እነ አማዞን(Amazon) ወይም አሊባባ(Alibaba) ላይ እቃዎችን ለመግዛትና ለመሸጥ በዶላር ከፍሎ አካውንት መክፈት ያስፈልጋል ፡፡
አሁን ግን በሃይከል የሚሸጡበትን አካውንት በብር ገዝተው አለም አቀፍ ክፍያዎችን በMastercard, Visa, AMEX, Discover, UnionPay, Alipay, Applepay, PayPal, Stripe Etc መቀበል ይችላሉ ፡፡
ይህ ብቻ አይደለም የራስዎትን የሃይከል የመሸጫ አካውንት በመጠቀም ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ከእነ አሊባባ፤ አማዞን ፤ ኢቤይ እና ሌሎችም ላይ ያለ ምንም ዶላር እቃዎችን ገዝተው በመሸጥ ዳጎስ ያለ የዶላር ምንዛሬ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ይህም ስራ Dropshipping ይባላል ፡፡ ይህን ስራ ለማቀላጠፍ ይረዳዎት ዘንድም አለም አቀፍ የሚሰራ VISA CARD & PayPal አዘጋጅተንሎታል ፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ሃይከል ሃገርም ውስጥም ሆነ ውጭ የአየር በአየር ስራ ማለትም እቃዎችን እንዲሁም ቤትና የመሳሰሉትን ገዝቶ ለመሸጥ የሚያስችል ያለምንም ማስያዣ ብድር፤ በዜሮ መነሻ ካፒታል ደንበኞቹ ስራ እንዱሰሩ ማድረግ ብሎም የፍሪላንስ ስራ እንዱሰሩ በትልቁ አመቻችቷል ፡፡
ስለሆነም ስራ የሌላችሁ፤ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ መስራት የምትፈልጉ፤ አስመጪና ላኪዎች፤ የውጭ ስራ እየሰራችሁ የገንዘብ መቀበያ መንገድ ያጣችሁ እንዲሁም ሌሎች ከእኛ ጋር በመጣመር የምትፈልጉትን አይነት ስራ ለመስራት
https://hikell.com/AjRdi2639Y1fwYo/traning ላይ ገብተው በመመዝገብ ስራዎትን ይጀምሩ ፡፡
How can I earn dollars for buying and selling goods internationally?
As you know, this has been a difficult question for all of us and something that has no solution. After this he found the solution to his suffering through hikel.
From Alibaba; When you buy goods at Walmart and others and sell goods to different countries, you earn dollars through hikel from hikel Marketplace owners or hikel Credit Services. You will then receive a commission of up to 10% of the profit after selling the item.
When I buy and sell goods, will I have to deposit money in advance for Hikel?
There won’t be. You don’t have to deposit any money to do this. They start this work on an international level without a budget. Hikel Credit Services facilitates your entire startup with Marketplace Funds or Hikel Credit Services. First of all, it is good if you learn what I am selling or the job by taking Hikel training.
I have jobs outside of Hikel. How can I receive money from him?
If you work outside of Hikel or have your own international business, you can activate PayPal by issuing a Hikel Visa card to receive your dollars. For example, freelance; YouTube. You can earn money by playing games and using it to transfer money to PayPal. As long as you are working with Hikel to activate PayPal, you can activate using Hikel’s US office address.
Can I use Hikel Visa card outside of Hikel?
Yes you can. Any online transaction; You can use ATM and chip payment.
Can I transfer dollars to hikel visa card?
Hikel Visa Card is linked to Hikel Banks. Therefore, to add dollars to your visa card, you must do international business with hikel or use hikel marketplace fund to put dollars on your hikel visa card and use it for any kind of transaction.
አለም አቀፍ ላይ እቃዎችን ገዝቼ ለመሸጥ ዶላር አንዴት አገኛለሁ ?
እንደሚታወቀው ይህ የሁላችንም ከባድ ጥያቄ እና መፍትሄ የሌለው ነገር ሆኖ ቆይቷል ፡፡ ከዚህ በኋላ እሱ ስቃይ በሃይከል በኩል መፍትሄውን አግኝቷል ፡፡
ከአሊባባ ፤ ወልማርት እና ሌሎች ላይ እቃዎችን በመግዛት ወደተለያየ አለማት እቃዎችን ገዝተው ሲሸጡ ዶላር በሃይከል በኩል ከሃይከል Marketplace ባለቤቶች ወይም በሃይከል ክሬዲት ሰርቪስ ያገኛሉ ፡፡ ከዚያም እቃውን ከሸጡ በኋላ ከሚያገኙት ትርፍ ላይ እስከ 10% ኪሞሽን ይቆረጥብዎታል ፡፡
እቃዎችን ገዝቼ ስሸጥ ለሃይከል ቅድሚያ የማስቀምጠው ብር ይኖራል?
አይኖርም፡፡ ይህን ለመስራት ምንም አይነት ብር ማስቀመጥ አይጠበቅብዎትም ፡፡ ይሄን ስራ ያለምንም በጀት በአለም አቀፍ ደረጃ ይጀምራሉ ፡፡ የሃይከል ክሬዲት ሰርቪስ ሙሉ የመጀመሪያ መስሪያዎትን በማርኬትፕሌስ ፈንድ ወይም በሃይከል ክሬዲት ሰርቪስ ያመቻቻል ፡፡ ቅድሚያ ግን ምንድን ነው የምሸጠው የሚለውን ወይም ስራውን በደንብ በሃይከል ስልጠና በመውሰድ ቢያገኙ መልካም ነው ፡፡
ከሃይከል ውጭ የምሰራቸው ስራዎች አሉ፤ እሱን ገንዘብ እንዴት መቀበል እችላለሁ?
ከሃይከል ውጭ እየሰሩ ወይም የራስዎ አለም አቀፍ ስራ ካለዎት ዶላርዎትን ለመቀበል የሃይከል ቪዛ ካርድ በማውጣት ፔይ ፓልን አክቲቭ አድርገው በፔይ ፓል መቀበል ይችላሉ ፡፡ ለምሳሌ ፍሪላንስ፤ ዩቱብ፤ ጌም በመጫዎት ገንዘብ ሊያገኙ ይችላሉ እሱን ገንዘብ ወደ ፔይፓል አስልከው መጠቀም ነው ፡፡ ፔይ ፓል አክቲቭ ለማድረግ ከሃይከል ጋር እየሰሩ እስከሆነ ድረስ የሃይከልን የአሜሪካ የቢሮ አድራሻ በመጠቀም አክቲቭ ማድረግ ይችላሉ ፡፡
የሃይከልን ቪዛ ካርድ ከሃይከል ውጭ መጠቀም እችላለሁ ?
አዎ ይችላሉ ፡፡ የትኛውንም አይነት Online ግብይት ፤ በ ATM እና chip ፔይመንት መጠቀም ይችላሉ ፡፡
ወደ ሃይከል ቪዛ ካርድ ዶላር ማስተላለፍ እችላለሁ ?
የሃይከል ቪዛ ካርድ ከሃይከል ባንኮች ጋር የተሳሰረ ነው ፡፡ ስለዚህ ወደ ቪዛ ካርድዎ ዶላር ለማገባት ከሃይከል ጋር አለም አቀፍ ስራ መስራት ወይም የሃይከልን ማርኬትፔሌስ ፈንድ በመጠቀም ሃይከል ቪዛ ካርድዎ ላይ ዶላር ማስቀመጥና የትኛውም አይነት ግብይት ላይ መጠቀም አለብዎ ፡፡