How easily can you collect fuel with CBE Birr?
If you are not a user of CBEBR service before
- You can complete your registration on the go by downloading the CBE Birr application from Google Play or App Store or dialing *847# without having to go to a bank branch.
- Check whether the CBE bank account has enough funds or not
- If you don’t have it, you can send money directly from your mobile banking account to your CBE Birr account
You have now arrived at Madaya!
For the oil burner - Your phone number where you have registered CBE Birr
- your license plate number;
- Start the transaction by stating the amount of fuel you want to collect.
You will then receive a short message to your phone asking you to enter your CBE Birr password;
Verify that the amount sent to you is correct and enter your PIN. Finally, when you make the payment, you will immediately receive a payment confirmation text message on your phone.
Hurry up and register your fuel easily on your phone using CBE Birr today.
Commercial Bank of Ethiopia
A bank you can always trust!
እንዴት በቀላሉ በሲቢኢ ብር ነዳጅ መቅዳት ይችላሉ?
የሲቢኢብር አገልግሎት ከዚህ ቀደም ተጠቃሚ ካልሆኑ
- ባሉበት ሆነው የሲቢኢ ብር አፕሊኬሽን ከጎግል ፕሌይ ወይም ከአፕሰቶር በማውረድ አልያም *847# በመደወል ወደ ባንክ ቅርንጫፍ መሄድ ሳይጠበቅቦት ምዝገባዎን ማጠናቀቅ ይችላሉ፡፡
- የሲቢኢ ብር ሂሳቦ በቂ ገንዘብ እንዳለው እና እንደሌለው ያረጋግጡ
- ከሌለው ከሞባይል ባንኪንግ ሂሳቦ ወደ ሲቢኢ ብር ሂሳቦ በቀጥታ ገንዘብ መላክ ይችላሉ
አሁን ማደያ ደርሰዋል!
ለነዳጅ ቀጂ ባለሙያው - ሲቢኢ ብር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥርዎን ߹
- የሰሌዳ ቁጥርዎን ፣
- የሚቀዱትን ነዳጅ የገንዘብ መጠን በማሳወቅ ግብይቱ ያስጀምሩ።
ከዚያም ወደ ስልክዎ የሲቢኢ ብር የሚስጥር ቁጥርዎን እንዲያስገቡ የሚጠይቅ አጭር መልዕክት ይደርስዎታል፤
የተላከልዎ የገንዘብ መጠን ትክክል መሆኑን አረጋግጠው የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ። በመጨረሻም ክፍያውን ሲፈጽሙ ወዲያውኑ የክፍያ ማረጋገጫ አጭር መልዕክት በስልክዎ ይደርስዎታል።
ይፍጠኑ ዛሬውኑ የሲቢኢ ብር ተጠቃሚ በመሆን ነዳጅዎን በቀላሉ በስልክዎ ይቅዱ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787