Vacancy as
Bule Hora wants to apply for and hire candidates who meet the criteria listed below for the position of academic teacher. History
Employment conditions for all positions will be contractual and in accordance with higher education institution procedures.
Salary status- According to the salary schedule of worst educational institutions
Female contestants are encouraged
For Male MA/MSc (Master’s Degree) with CGPA 3.5 and above and Bachelor’s Degree with CGPA 3.0 and above
For Female MA/MSc (Master’s Degree) MA/MSc with CGPA 3.35 and above and Bachelor’s Degree CGPA 2.75 and above
For male undergraduate (BA/BSc) applicants with an undergraduate CGPA of 3.25 and above
For female undergraduate (BA/BSc) applicants with an undergraduate CGPA of 3.0 and above
All applicants should bring a copy of your academic credentials and CV in person at Bule Hora University Administration Building, Human Resources Development Office No. 159, within 10 (ten) working days from the date of publication of this announcement in Addis Medam newspaper (i.e. 07/02/2016). 144, Bule Hora University, you can register by sending
Selected eligible candidates will appear for interview and we will inform the selected candidates on the date.
Bule Hora University







ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን ባሉት ክፍት ስራ ቦታዎች /ለአካዳሚክ መምህርነት/ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም
የሁሉም የስራ መደቦች የቅጥር ሁኔታ በውል ሆኖ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም አስራር መሰረት ይሆናል
የደሞዝ ሁኔታ- በክፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደሞዝ ስኬል መሰረት
ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
ለወንድ MA/MSc (ሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች CGPA 3.5 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 3.0 እና ከዚያ በላይ ያለው
ለሴት MA/MSc (ሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች የMA/MSc CGPA 3.35 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 2.75 እና ክዚያ በላይ ያላት
ለወንድ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 3.25 እና ከዚያ በላይ ያለው
ለሴት የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 3.0 እና ከዚያ በላይ ያላት
ሁሉም አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ኮፒውን እና CV በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን (ማለትም ከ07/02/2016 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በአካል በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ በሰው ሃብት ልማት ቢሮ ቁጥር 159 ወይም በፖ.ሳ.ቁ 144፣ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
የተመረጡ ብቁ ተወዳዳሪዎች ለቃለ መጠይቅ የሚቀርቡ ሲሆን ቀኑንም ለተመረጡ ተወዳዳሪዎች የምናሳውቅ ይሆናል።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ